ሃይማኖት

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ሃይማኖት አንድ ሕብረተሠብ የሚያምንባቸው ጽኑ እምነቶች መሠረት ነው። በዓለም ውስጥ ልዩ ልዩ ሃይማኖቶች አኡ። ዋና ዓለማዊ ሃይማናቶች ክርስትናእስልምናአይሁድና፣ የሕንዱ ሃይማኖት እና ቡዲስም ናቸው። እነዚህ ሃይማኖቶች በአንዳንድ አገር በይፋ የመንግሥት ሃይማኖት ህኔታ አላቸው። ከነዚህም በላይ ብዙ ሌሎች ሃይማኖቶች አሉ።