ሉድቪግ ዋይንስታይን
ከውክፔዲያ
ሉድቪግ ዋይንስታይን (ኤፕሪል 26፣ 1889 እ.ኤ.አ. – ኤፕሪል 29፣ 1951 እ.ኤ.አ.) የኦስትሪያ (ንምሳ) ፈላስፋ ነበር። ዋይንስታይን ትኩረት ሰጥቶ ይተፈስላስፈው ስለ ሥነ አምክንዮ፣ የሒሳብ መሰረት፣ ሥነ አዕምሮ እና ቋንቋ ነበር። .[1] ስልሆንም ዋይንስታይን ከ20ኛው ክፍለዘመን ዋና ፈላስፋዎች ተርታ ይመደባል።
ዋይንስታይን ከመሞቱ በፊት ያሳተመው መጽሀፍ አንድ ብቻ ሲሆን እርሱም Tractatus Logico-Philosophicus የሚሰኘው ነው። ሁለተኛው መጽሐፉ Philosophical Investigations ከአረፈ በኋላ ነበር ለህትመት የበቅው።[2] ሁለቱም መጽሐፎች የትንታኔ ፍልስፍና ዋና መጽሐፍት ተደርገው ይወሰዳሉ።
ማውጫ |
[ለማስተካከል] ማጣቀሻ
- ^ "Time 100: Scientists and Thinkers". Time Magazine Online. በApril 29, 2006 የተወሰደ.
- ^ Wittgenstein’s Significance, article by Mark J. Cain, Philosophy Now 2001
[ለማስተካከል] መጻሕፍት
[ለማስተካከል] ስራዎች
[ለማስተካከል] ዋና ህትመቶች
- Logisch-Philosophische Abhandlung, Annalen der Naturphilosophie, 14 (1921)
- Tractatus Logico-Philosophicus, translated by C.K. Ogden (1922)
- Philosophische Untersuchungen (1953)
- Philosophical Investigations, translated by G.E.M. Anscombe (1953)
[ለማስተካከል] ስለ ዋይንስታይን የሚይታቱ መጻህፍት
- Cambridge ዋይንስታይን ፋይል
- የዋይንስታይን ስራዎች አርትዖ
- ስለ ዋይንታይን ፖርታል
- የዋይንታይን ስራዎች
- ዝርዝር መረጃ
- ቢቢሲ ስለዋይንስታይን ካቀረበው
- ተጨማሪ