ሎስ አንጄሌስ

ከውክፔዲያ

ሎስ አንጄሌስካሊፎርኒያ የሚገኝ ትልቅ ከተማ ነው። 3,792,621 ሰዎች ይኖሩበታል። በ1773 ዓ.ም. በስፓኒሾች ተመሠረተ። ከተማው በ1813 ዓ.ም. ለሜክሲኮ፣ በ1839 ዓ.ም. ደግሞ ለአሜሪካ ሥልጣን ተዛወረ።