መና

ከውክፔዲያ
የመና ምርት፣ 1460 ዓ.ም. ግድም ተሳለ።

መና (ዕብራይስጥ፦ מָ‏ן «ይህ ምንድን ነው») በኦሪት ዘጸአት 16 ዘንድ የእስራኤል ልጆችዕብራውያንግብጽ ባርነት በእግዚአብሔር ትእዛዝ ነፃ ከወጡ በሗላ በሲና በረሃ ለ40 ዓመታት በተጓዙበት ወቅት እግዚአብሔር ከሰማይ እያወረደ የመገባቸው ምግብ ነው።