መዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ

ከውክፔዲያ

መደ ወላቡ ዩኒቨርስቲ ኢትዮጵያ ውስጥ በኦሮሚያ ክልል ባሌ ሮቤ ከተማ የሚገኝ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ነው። ተቋሙ በ1999ዓ.ም ከተቋቋሙት አዳዲስ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ነው።

ታሪክ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ፋኩልቲዎች እና የትምህርት ክፍሎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ካምፓሶች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]