ሚንሶታ

ከውክፔዲያ
ሚንሶታ ክፍላገር
[[Image:|100px]]
የሚንሶታ ባንዲራ የሚንሶታ ማኅተም
ዋና ከተማ ሴይንት ፓውል
ትልቋ ከተማ ሚኒያፖሊስ
አገረ ገዥ ቲም ፓውለንቲ
የመሬት ስፋት 225,365 ካሬ ኪ.ሜ.(ከአገር 12ኛ)
የሕዝብ ብዛት 4,919,479(ከአገር 21ኛ)
ወደ የአሜሪካ ሕብረት

የገባችበት ቀን

May 11, 1858 እ.ኤ.ኣ.
ላቲቲዩድ (ኬክሮስ) 43"30'N እስከ 49"23'N
ሎንግቲዩድ (ኬንትሮስ) 89"29'W እስከ 97"14'W
ከፍተኛው ነጥብ 701ሜ.
ዝቅተኛው ነጥብ 183ሜ.
አማካኝ የመሬት ከፍታ 365ሜ.
ምዕጻረ ቃል MN
ድረ ገጽ www.state.mn.us


ሚንሶታአሜሪካ የምትገኝ ክፍላገር ናት።

ስሟ የመጣ ከሚንሶታ ወንዝ ሲሆን ትርጉሙ ከዳኮታኛ /ሚኒ/ «ውሃ» እና /ሶታ/ «ሰማያዊ» ወይም «ሰማያዊ ውሃ» ነው።