ማክሰኞ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ማክሰኞ የሳምንቱ ሦስተኛ ቀን ሲሆን ከሰኞ በኋላ ከረቡዕ በፊት ይገኛል። በስሙ ማክ- የሚለው ክፍለ-ቃል 'ማግስት' ማለት ነው።

ግሪክና በእስፓንኛ ባሕሎች ማክሰኞ እንደ እድለ ቢስ ቀን ይቆጠራል።

የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች