ማውሪሺዮ ቪክቶሪኖ

ከውክፔዲያ

ማውሪሺዮ ቪክቶሪኖ

{{{የሥዕል_መግለጫ}}}
{{{የሥዕል_መግለጫ}}}
ሙሉ ስም ማውሪሺዮ በርናርዶ ቪክቶሪኖ ዳንሲሎ
የትውልድ ቀን ጥቅምት ፩ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ሞንቴቪድዮኡራጓይ
ቁመት 182 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ ተከላካይ
የወጣት ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
ናስዮናል
ፕሮፌሽናል ክለቦች
2004–2006 እ.ኤ.አ. ናስዮናል 51 (1)
2004 እ.ኤ.አ. ፕላዛ ኮሎኒያ (ብድር) 16 (3)
2006–2007 እ.ኤ.አ. ቬራክሩዝ 28 (3)
2007–2009 እ.ኤ.አ. ናስዮናል 45 (8)
2009–2011 እ.ኤ.አ. ኡኒቨርሲዳድ ዴ ቺሌ 34 (5)
ከ2011 እ.ኤ.አ. ክሩዜሮ 32 (0)
ከ2014 እ.ኤ.አ. ፓውሜራስ (ብድር) 0 (0)
ብሔራዊ ቡድን
ከ2006 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ 21 (0)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ መስከረም ፲፫ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፴ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ማውሪሺዮ በርናርዶ ቪክቶሪኖ ዳንሲሎ (እስፓንኛ፦ Mauricio Bernardo Victorino Dansilo፣ ጥቅምት ፩ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ከክሩዜሮ ብድር ላይ ሆኖ ለፓውሜራስ ክለብ ይጫወታል። የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባልም ነው።