ሞሪታኒያ
ከWikipedia
|
የሞሪታኒያ እስላማዊ ሪፐብሊክ |
||||||
|---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
| መዝሙር: የሞሪታኒያ ብሔራዊ መዝሙር | ||||||
|
ሞሪታኒያ በቀይ ቀለም
|
||||||
| ዋና ከተማ | ኑዋክሾት |
|||||
| ብሔራዊ ቋንቋዎች | አረብኛ | |||||
| መንግስት የሀገር ከፍተኛ ካውንስል ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ወታደራዊ ሞሐመድ ኡልድ አብደል አዚዝ ሙላዬ ኡልድ ሞሐመድ ላግዳፍ |
|||||
| ዋና ቀናት ኅዳር 19 ቀን 1953 (ኖቬምበር 28, 1960 እ.ኤ.አ.) |
ነፃነት ከፈረንሳይ |
|||||
| የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውህ (%) |
1,030,700 (29ኛ) 0.03 |
|||||
| የሕዝብ ብዛት የ2005 እ.ኤ.አ. ግምት የ1988 እ.ኤ.አ. ቆጠራ |
3,069,000 (135ኛ) 1,864,236 |
|||||
| ገንዘብ | ኡጊያ | |||||
| የሰዓት ክልል | UTC +0 | |||||
| የስልክ መግቢያ | 222 | |||||
| ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .mr | |||||
ሞሪታኒያ (አረብኛ፡ موريتانيا) በይፋ የሞሪታኒያ እስላማዊ ሪፐብሊክ፣ በሰሜን ምስራቅ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። በምዕራብ ከአትላንቲክ ውቂያኖስ፣ በደቡብ-ምዕራብ ከሴኔጋል፣ በምሥራቅና ደቡብ-ምሥራቅ ከማሊ፣ በሰሜን-ምሥራቅ ከአልጄሪያ፣ እና በሰሜን-ምዕራብ ከምዕራባዊ ሣህራ ጋር ትዋሰናለች። የአገሩዋ ስም የመጣው ከጥንቱ የሞሪታኒያ መንግሥት ነው። ዋና እና ትልቁዋ ከተማዋ ኑዋክሾት ናት።
|
||||||||||||||||||||||||||||