ሞሾቭጸ

ከውክፔዲያ

ሞሾቭጸ (Mošovce) 1,380 ሰዎች የሚኖሩበት መንደር በማእከላዊ ስሎቫኪያ ነው። ብዙ ታሪካዊ ሐውልትና ቦታዎች ከመኖሩ በላይ ታላቅ ባለቅኔ ያን ኮላር የተወለደበት ነው።

ውጫዊ ግንኙነት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ Category:Mošovce የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።




የሥነ ጥበብ ቤት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]