ሞይስያ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ሞይስያ (ግሪክ፦ Μοισία በጥንታዊ ዘመን ከዳኑብ ወንዝ ደቡብ (በተለይ በዛሬው ቡልጋሪያ ውስጥ) የተገኘ አውራጃ ነበር። ከ37 ዓክልበ. ጀምሮ እስከ 370 ዓ.ም. ድረስ አገሩ የሮሜ መንግሥት ግዛት ሆነ።

የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች