ሥነት ተፈጥሮ
ከውክፔዲያ
| እንኳን ደህና መጡ ወደ ሳይንስ ክፍል
|
አጠቃላይ የሳይንስ ጽሁፎች ዝርዝር | የሳይንስ ስዕሎች ቤተ መዘክር ስለዚህ ክፍል አስተያየት ለመስጠት እዚህ ላይ ይችላሉ |
መግቢያ ሐተታ
ሳይንስ በ ሳይንሳዊ ዘዴ የሚጠኑ የዕውቀት ዘርፎችን በሙሉ አጠቃሎ ይይዛል
ጥሪ፦ ከታች በቀይ ቀለም ደምቀው የሚታዩት አርዕስቶች ገና ያልተጻፉ ናቸው። እኒህን ርዕሶች አንተ(ቺ) እንድትጽፈው ትጋበዛለህ። በግል መድረስ ባይቻል እንኳ ከእንግሊዝኛው ውኪፒዲያ እየተረጎምክ(ሺ) ብታቀርብ ለመዝገበ ዕውቀቱ መስፋፋት ከፊተኛ ሚና ታበረክታለህ። በትርጉም ስራ ወቅት የቃላት ችግር እንዳይገጥም የሚከተለውን መዝገበ ቃላት መጠቀም ትችላለህ(ትችያለሽ)
የሳይንስ የእውቀት ዘርፍ ከሚያጠናቸው መካከል፡-
የዕለቱ የሳይንስ ምርጥ ጽሑፍ
የከባቢያችን አየር በነጎድጓድ በታጀበ ብርቅርቅታ ውስጡ ያዘለውን ኮረንቲ ወደ ምድር ሲወረውረው መብረቅ እንለዋለን። መብረቅ ብዙን ጊዜ ከዝናብ ጋር ተያይዞ ይምጣ እንጂ ከእሳተ ጎሞራ ወይም ደግሞ ከአውሎንፋስ ጫፍ ላይ ተፈናጥቆ ወደምድር የመምዘግዘግ ባህርይም ያሳያል። ከከባቢው አየር በሚነሳው ኮረንቲ የሚወድቀው መብረቅ፣ ጫፉ እስክ 60ሺህ ሜትር በአንድ ሰከንድ ውስጥ መሄድ ይችላል፣ ሙቀቱ ደግሞ እስከ 30 ሺህ ዲግሪ ሴንቲግሬድ ያደርሳል። ከዚህ ሙቀቱ የተነሳ በአሸዋ ላይ ቢወድቅ አሸዋውን በማቅለጥ ፉልገራይት ወደሚባለው የመስታውት አይነት በቅጽበት ይቀይረዋል።
በነገራችን ላይ በአመት እስከ 16 ሚሊዮን ጊዜ መሬትን መብረቅ ይመታታል።...
| አጠቃላይ | የተፈጥሮ ሕግጋት ጥናት (ፊዚክስ) | ሥነ ቅመማ (ኬሚስትሪ) | ሕይወት ያላቸው ነገሮች ጥናት (ባዮሎጂ) |
|---|---|---|---|
| ሥነ ሕክምና | ሥነ መሬት | ሥነ ፈለክ | ተግባራዊ ሳይንስ |
|
|
|