ራይን ወንዝ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ራይን ወንዝ
ራይን ከአውሮፓ አንጋፋ ወንዞች አንዱ ነው
ራይን ከአውሮፓ አንጋፋ ወንዞች አንዱ ነው
መነሻ ግሪሶንስስዊዘርላንድ
መድረሻ ስሜን ባህርሆክ ቫን ሆላንድሆላንድ
ተፋሰስ ሀገሮች ስዊዘርላንድጣሊያንሊክተንስታይንኦስትሪያጀርመንፈረንሳይሉክሳምቡርግሆላንድ
ርዝመት 1,236 km (768 mi)
ምንጭ ከፍታ ቮደሃይን: 2,600 m (8,500 ft) ሂንተራይን: 2,500 m (8,200 ft)
አማካይ ፍሳሽ መጠን ባዜል: 1,060 m³/s (37,440 ft³/s) ስትራዝበርግ: 1,080 m³/s (38,150 ft³/s) ኮሎኝ: 2,090 m³/s (73,820 ft³/s) ሆላንድ border: 2,260 m³/s (79,823 ft³/s)
የተፋሰስ አካባቢ ስፋት 185,000 km² (71,430 mi²)

ራይን ወንዝአውሮፓ ውስጥ የሚገኝ ታላቅ ወንዝ ነው። ይህ ወንዝ 1,233 ኪ.ሜ. ያህል የሚረዝም ሲሆን ዓለማችን ከሚገኙ ወንዞች 123ኛ ረዥሙ ወንዝ ነው። ወንዙ በዚህ ርዝመቱ ጀርመንፈረንሳይስዊዘርላንድኔዘርላንድኦስትሪያሌችተንስቴይን እና ጣልያን ውስጥ 198,735 ኪ.ሜ. ካሬ ያህል ስፋት ያካልላል። ይህንን ያህል ርዝመት እና ስፋት በሀገራቱ ላይ ካካለለ በኋላ የወንዙ መዳረሻ ሰሜን ባህር ነው።

የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች