ሰመራ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ሰመራ
Semera.jpg
ሰመራ በኦክቶበር 2007 የተመሰረተች ነች
አገር ኢትዮጵያ
ክፍለ ሐገር ልዩ ዞን 1
የሕዝብ ቁጥር 1833 (ግምታዊ)
ሰመራ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ሰመራ
ሰመራ፣ ኢትዮጵያ

ኬክሮስና ኬንትሮስ
11°47′ ሰሜን ኬክሮስ እና 41°0′ ምሥራቅ ኬንትሮስ

ሠመራ በሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያአፋር ክልል ዋና ከተማ የሆነችውን አሳይታ ለመተካት አዲስ የተመሰረተች ከተማ ነች።

ሰመራ በማደግ ላይ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ከተሞች አንዱኣ ነች። ዱብቲ፣ አሳይታ እና ሎጊያ ሰመራን የሚያዋሰኑአት ከተሞች ናቸው። እንዲሁም በከተማዋ ከሚገኙ ነገሮች መካከል በ1999 ዓ.ም. የተመሰረተው ሰመራ ዩኒቨርሲቲ አንዱ ነው።