ሰዋጅካሬ

ከውክፔዲያ
ሰዋጅካሬ
የግብጽ ፈርዖን
ግዛት 1796 ዓክልበ. ግ.
ቀዳሚ ሰኸተፒብሬ
ተከታይ ነጀሚብሬ
ሥርወ-መንግሥት 13ኛው ሥርወ መንግሥት

ሰዋጅካሬ ላይኛ ግብጽ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) በ1796 ዓክልበ. ግድም የገዛ ፈርዖን ነበረ። የሰኸተፒብሬ ተከታይ ነበረ።

ስሙ ከቶሪኖ ቀኖና ነገሥታት ዝርዝር ብቻ ይታወቃልና ሕልውናውን የሚያስረዳ ቅርስ ገና አልታወቀም። በዝርዝሩም «ሰዋጅካሬ ለ<...>ና ለ፲፩ (ወይም ፲፬?) ቀን ነገሠ» ሲል በአቶ ራይሆልት ግመት ከጥቂት ወር በላይ አይሆንም። በርሳቸው ግመት ተከታዩ ነጀሚብሬ ነበር። በዚሁም ወቅት ባጭር ጊዜ ውስጥ አያሌ ፈርዖኖች እንደ ጠፉ ይመስላል።

ቀዳሚው
ሰኸተፒብሬ
ግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን
1796 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ነጀሚብሬ

ዋቢ ምንጭ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • K.S.B. Ryholt: The Political Situation in Egypt during the Second Intermediate Period, c. 1800 – 1550 BC, Carsten Niebuhr Institute Publications, vol. 20. Copenhagen: Museum Tusculanum Press, 1997 (እንግሊዝኛ)