ስራ
ከውክፔዲያ
ስራ ፣ በተፈጥሮ ህግጋት ጥናት መሰረት፣ በጉልበት የሚተላለፍ አቅም መጠን ማለት ነው። የስራ መለኪያ መስፈርቱ ጁል (j) ይባላል።
የስራን ጽንሰ ሃሳብ ያገኘው ፈረንሳዊው ሂሳብ ተመራማሪ ጋስፓርድ ጉስታቭ ሲሆን በሱ ትርጓሜ ስራ ማለት ጉልበት ሲባዛ በርቀት ነበር። [1] ማለት
ስራ = ጉልበት X ርቀት ... ግን ጉልበቱ በርቀቱ አቅጣጫ መሆን አለበት። ከላይ የጻፍነውን አባባል በቀላሉ በሂሳብ ቋንቋ ማስቀመጥ ይቻላል። ለዚህ ተግባር የዶት ብዜትን መጠቀም ግድ ይላል።
ማጣቀሻወች [ለማስተካከል]
- ^ Jammer, Max (1957). Concepts of Force. Dover Publications, Inc.. ISBN 0-486-40689-X.
ሌሎች ድሮች [ለማስተካከል]
- Work - a chapter from an online textbook
- Work, Power, Kinetic Energy on Project PHYSNET
| ጅምር! (ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) |
