ሶፍ-ዑመር

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ሶፍ-ዑመር
Ayiew Maco.jpg
አገር ኢትዮጵያ
ሶፍ-ዑመር is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ሶፍ-ዑመር
ሶፍ-ዑመር፣ ኢትዮጵያ

ኬክሮስና ኬንትሮስ
6°55′ ሰሜን ኬክሮስ እና 40°45′ ምሥራቅ ኬንትሮስ


ሶፍ-ዑመር፡በየኢትዮጲያ ከሚገኙት ሁሉ ታላቁ የዋሻ ስርዓት ነው። ከአፍሪካም እንዲሁ 1ኛ ርዝመት እንዳለው ይጠቀሳል። ከአለም ደግሞ 306ኛ። የዋሻው ርዝመት 15.1ኪሎሜትር ሲሆን በባሌ ዞን ይገኛል። የዚሁ ዋሻ ስም በዚህ ቦታ ተጠልለው ይኖሩ ከነበር የእስልምና መሪ፣ ከሼክ ኡምር ይመጣል።