ሺንሺ

ከውክፔዲያ

ሺንሺ ወይም ፔዳልኮርያ ልማዳዊ አፈ ታሪክ መጽሐፍ ኋንዳንጎጊ ዘንድ በኮርያ ቅድመ-ታሪክ የነበረ መንግሥት ነበረ (2331-2108 ዓክልበ. ግድም)። ቺ ዮው በሺንሺ ነገሥታት ዝርዝር 14ኛው ሲሆን ስሙ «ጃውጂ ኋኑንግ» ይባላል። ከዚያስ፦

  • ቺዬክትውክ (ለ89 ዓመት)
  • ቹክዳሪ (56 ዓመት)
  • ህየውክዳሴ (72 ዓመት)
  • ገውቡልዳን (48 ዓመት)

እንደ ነገሡ ይባላል። በኋላ ንጉሡ ዳንጉን አዲስ «ጎጆሰን» የተባለ መንግሥት ጀመረ (2108 ዓክልበ.)። ሆኖም በይፋዊ አቆጣጠር ይህ በ2341 ዓክልበ. ሆነ (ደቡብ ኮርያ)፤ ወይም በ 2900 ዓክልበ. ግድም (ስሜኑ)።