ሻማ ደረቅ ነዳጅ (ሰም) እና በውስጡ የተሸፈነ ቀጭን ገመድ (ክር) ያለው የብርሃን እና የሙቀት አመንጪ ነው። በአሁኑ ጊዜ አብዛሃኛዎቹ የሻማ ዓይነቶች የሚሠሩት ከፓራፊን ሲንሆን በተጨማሪም ከንብ ሰም የሚሰሩም አሉ።