ቋሪት

ከውክፔዲያ
ቋሪት
ቋሪት
ቋሪት is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ቋሪት

12°00′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°00′ ምሥራቅ ኬንትሮስ


ቋሪትአማራ ክልል የሚገኝ ወረዳ ነው።

የቱሪስት መስህቦች

1. ሰቆጣ መሶብ

በቋሪት ወረዳ በገነት አቦ ቀበሌ ከክልል 261፣ ከዞን 85፣ ከገ/ማርያም 28 ከሎ ሜትር ርቀት ላይ በስተደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ ትገኛለች ፡፡ መስህቧ ዋሻ መሰል ስትሆን የመግቢያ በሯ ጠባብ ስለሆነ የፈለጉትን ገብቶ ለማየት አዳጋች ነው፡፡ ከገቡ በኋላ ግን ክረምትና በጋ የማይፈስ እና የማይጐድለውን ባህር እየተመለከቱ የዉስጥ ክፍሉን ሲረግጡት እንደከበሮ በሚጮኸው የአለት ድምፅ እየተዝናኑ ጊዜያቸውን ያሳልፋሉ ፡፡ ህፃናትም በዚህ ከበሮ መሰል ድምፅ ለመዝናናት ሲሉ አሁን ድረስ እየገቡ ይጫወቱበታል ይዝናኑበታል፡፡ ይህ መስህብ ሰፊ ምርምር የሚጠይቅ በመሆኑ የማልማት ሀላፊነቱ የሁላችን ነው እንላለን፡፡ አሁን የመስህብነት አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡ በጋና ክረምት ወደ ቦታው የሚያስሄድ የትራንስፖርት አገልግሎት ይሰጥበታል፡፡ መስህቡን እንዲጎበኝ የሚያደርገዉ ልዩ ባህሪ ተፈጥሯዊ ዉበቱ ነው፡፡ በአቅራቢያው “ገነት አቦ” የምትባል ሞቅ ያለች ታዳጊ የገጠር ከተማ በመኖሯ ስራው አስቸጋሪ አይሆንም፡፡ መስህቡ ተፈጥሯዊ ነዉ፡፡ስያሜው ካለው ውበት የተነሳ ሲሆን
የሰቆጣ መሶብ አለላ ነው እፊያው፣
አይኔ ዙሮ ዙሮ ካነተ ነው ማረፊያው ፡፡
እየተባለ ሲዘፈን ስለነበር ነው፡፡

2. የሀረገወይን ዋሻ

3. የንጉስ ላሊበላ ጅምር ህንጻ

4. የ ግራኝ አህመድ ትክል ድንጋይ

5. የ ጨጎዴ ሃና የቅኔ ትምህርት ቤት

...... ምንጭ:ባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት

ህዝብ ቆጠራ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የቋሪት ወረዳ ህዝብ ቁጥር
ዓ.ም.** የሕዝብ ብዛት የተማሪዎች ብዛት


ቋሪት አቀማመጥ

ቋሪት
ቋሪት



ማጣቀሻ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]