በእንግሊዝ የሚገኙ የእግር ኳስ ሜዳዎች ዝርዝር

ከውክፔዲያ

ይህ ዝርዝር በእንግሊዝ የሚገኙ የእግር ኳስ ሜዳዎችን ይዟል።

በአሁኑ ጊዜ ያሉ የእግር ኳስ ሜዳዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

መደብ ሜዳ የሚያስተናግደው የተመልካች ብዛት ቡድን ዲቪዚዮን በየዲቪዚዮናቸው ያላቸው መደብ ማስታወሻ
1 ዌምብሌይ የእግር ኳስ ሜዳ 90,000 የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ብሔራዊ የእግር ኳስ ሜዳ የለም
2 ኦልድ ትራፎርድ 75,731 ማንችስተር ዩናይትድ ፕሪሚየር ሊግ 1 ትልቁ የፕሪሚየር ሊግ የእግር ኳስ ሜዳ
3 ኤምሬትስ ስታዲየም 60,362 አርሰናል ፕሪሚየር ሊግ 2 በዩኤፋ "አርሰናል ስታዲየም" ተብሎ ይጠራል። በሌላ አጠራሩ ደግሞ አሽበርተን ግሮቭ ይባላል።
4 ሴንት ጄምስ ፓርክ 52,405 ኒውካስትል ዩናይትድ ፕሪሚየር ሊግ 3

የዱሮ የእግር ኳስ ሜዳዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ለወደፊት የታቀዱ የእግር ኳስ ሜዳዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]