ቤላ

ከውክፔዲያ

ቤላ፤ የሰፈር (ቪሌጅ) ስም በአዲስ አበባ ዉስጥ በየካ ክ/ከተማ የሚገኝ ሲሆን ከስድስት ኪሎ አልፈዉ ወደ ፈረንሳይ ለጋሲዮን የሚሄደዎን መንገድ ትተዉ የሚገኝ ሲሆን አብዛኛዉ አካባቢም የመኖሪያ ቤቶች ያሉበት ነው። ቀበና ፤ ፈረንሳይ ለጋሲዮን፤ ሚኒሊክ የተባሉት መዳረሻዎች የሚያዋስኖት ሲሆን በወረዳ እና በቀበሌዎች(06፣11፣128፣19፣21) ተከፋፍሎም እንዲሁም በአጠቃላይ ዳገታማ እና ተራራማ አካባቢ ነዉ፡፡ መጠሪያ ስሙን ከጣሊያን ቋንቋ ቆንጆ የሚልም ትርጎሜ ይመሳሰላ፡፡ እንደ ጣልያን ኤምባሲ፣የጀርመን ኤምባሲ፤ ፣ ህብረት ፍሬ ት/ቤት፤ የመከላከያ ሆስፒታል፡ የሚገኙ ሲሆን ወጣ ብሎም፤ ደብረ ዕንቁ ልደታ ለማሪያም ፤ የአንድ ክፍለ ዘመን እድሜ ያለው የአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ(አቦ) ቤ/ክርስቲያኖች፤ እንዲሁም መስኪድ እና የሌሎች እምነቶችም የሃይማኖት ቦታዎች በአቅራቢያው ይገኛሉ።[[File:Bella sefer photo.jpg|thumb|The picture shows part of  Bella and alongside a football field with its typical road and houses.]]https://commons.wikimedia.org/wiki/File%3ABella_sefer_photo.jpgቤላ የቀበና ድልድይ 1937/….እንዲሁም ከጦርነቱ በኋላ በ1942 እ.ኤ.አ.ኢትዮጵያ እና በጥሊያን መንግስት መካከል የነበረው የረጅም ዘመን ወዳጅነት ሲቀጥል፣ ጥሊያኖች ከምንሊክ ዘመን ጀምሮ አንኮብር ላይ የነበረውን የኤምባሲ ጽህፈት ቤታቸውን ወደ ቤላ አዘዋውረው ዘመናዊ ህንጻ ገንብተው አዲስ የዲፕሎማቲክግንኙነት ጀመሩ::