ታኅሣሥ
ከውክፔዲያ
| የታኅሣሥ ቀኖች | ||||||
| 1 | 2 | 3 | 4 | 5 | 6 | 7 |
| 8 | 9 | 10 | 11 | 12 | 13 | 14 |
| 15 | 16 | 17 | 18 | 19 | 20 | 21 |
| 22 | 23 | 24 | 25 | 26 | 27 | 28 |
| 29 | 30 | |||||
ታኅሣሥ የወር ስም ሆኖ በኅዳር ወር እና በጥር ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አራተኛው የወር ስም ነው።
«ታኅሣሥ» ከግዕዙ «ኅሠሠ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው።[1]
በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ኮያክ ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከጣኦት ስም «ካ-ሔር-ካ» (የሔሩ መናፍስት) መጣ።
በጎርጎርዮስ አቆጣጠር የዲሴምበር መጨረሻና የጃንዩዌሪ መጀመርያ ነው።
[ለማስተካከል] በታኅሣሥ ወር ነጻ የወጡ የአፍሪቃ አገሮች
- ታኅሣሥ ፲፬ ቀን ፲፱፻፵፬ ዓ/ም እስከ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ፍጻሜ በኢጣልያ ቅኝ ግዛትነት፡ እስከነጻነት ደግሞ በብሪታንያ እናፈረንሳይ ሥር የነበረችው ሊቢያ
[ለማስተካከል] ዋቢ ምንጮች
| የኢትዮጵያ ወራት | |
|---|---|
| መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ | |
| ጅምር! (ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) |