ኅብረተሰብ

ከውክፔዲያ

ኅብረተሰብ ማለት በጠቅላላ የሰው ልጆች ማህበረሰቦችና ግንኙነቶች ወይም የአንዱ ማህበረሰብ መቧደኖች የሚገልጽ ቃል ነው። ቃሉ ከግዕዝ ሲሆን ትርጉሙ «የሰው» (ሠብ) «ትብብር» (ኅብረት - ከግሡ ኅበረ፣ አበረ) ሊሆን ይችላል።

ደግሞ ይዩ፦ የባሕል ጥናት