ናሳ

ከውክፔዲያ

ናሳ (እንግሊዝኛ፦ NASA ወይም National Aeronautics and Space Administration «ብሔራዊ ሥነ ጥያራና ጠፈር አስተዳደር») የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ተቋም ነው። ተግባሩ የበረራ እና የጠፈረኛ ትምህርት ልማት ነው። ከ1951 ዓም ጀምሮ ሠርቷል። መቀመጫው በዋሺንግተን ዲሲ ይገኛል።

ናሳ [ NASA ]