ንሴት
ከውክፔዲያ
ማባዛት ተደጋጋሚ መደመር እንደሆነ ሁሉ ንሴት በተራው ተደጋጋሚ ብዜት ነው። ንሴት የሚወከለው ከአንድ ቁጥር ጎን በላይ በተቀመጠ ሌላ ቁጥር ነው። ለምሳሌ :
. እዚህ ላይ x መሰረት ቁጥር ሲባል y ደግሞ ንሴቱ ይባላል። ትርጓሜውም ፣x ቁጥር y ጊዜ እራሱን ሲያበዛ ማለት ነው። ለምሳሌ
, 2 መሰረት ሲሆን፣ 3 ንሴቱ ነው እንላለን፣ ትርጓሜውም
ነው።
አልፎ አልፎ፣ በኮምፒዩተር ቋንቋ ንሴት በሚከተለው ምልክት ይወከላል ^ ለምሳሌ : 2^3 ማለቱ
.
የንሴት ምሳሌዎች :


ለማንኛውም ቁጥር x
አንድ አንድ ንሴቶች የራሳቸው የሆነ መጠሪያ አላቸው። ንሴት 2, ከሆነ ካሬ (ስኩየር) ይባላል። ምክንያቱም የአንድ ካሬ መሬት ስፋት የሚሰላው እንዲህ
ተደርጎ ነውና። ስለሆነም
የ
ስኩየር ነው እንላለን።
ንሴት 3 ሲሆን, ኪዩብ ወይንም ሳጥን ይባላል ምክኒያቱም የኪዩብ ሙሌት እሚሰላው እንዲህ
ነውና።
የ
ኪዩብ ነው እንላለን።
| ጅምር! (ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!) |


ለማንኛውም ቁጥር x
የ
ስኩየር ነው እንላለን።
የ