አሃድ ጨረር

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

አሃድ ጨረር ማለት ርዝምቱ 1 መስፈርት የሆነ ጨረር ማለት ነው። አሃድ ጨረር ብዙውን ጊዜ ኮፊያ በደፉ አንስተኛ የእንግሊዝኛ ፊደላት ይወከላል፣ ለምሳሌ i-hat

የአንድ ጨረር u-hat አሃድ ጨረር እንዲህ ሲጻፍ u ፣ በሒሳብ የሚሰላውም እንዲህ ነው፦

u-hat equals the vector u divided by its length

እዚህ ላይ vector u between two pairs of vertical lines የሚወክለው የተሰጠውን ጨረር vector uርዝመት ነው። እዚህ ላይ ጨረሩና የርሱ አሃድ ጨረር አንድ አይነት አቅጣጫ አላቸው።

የሁለት አሃድ ጨረሮች ጥላ ብዜት በሁለቱ ጨረሮች መካከል ያለው ማዕዘንኮሳይን ይሰጣ።

[ለማስተካከል] የካርቴዥያን ሰንጠረዥ

በባለ ሦስት ቅጥ የካርቴዥያን ሰንጠረዥ ስርዓት. የ x, y, እና z አክሲስ አሃድ ጨረሮች i-hat equals the 3 by 1 matrix 1,0,0; j-hat ሲሆኑ ዋጋቸውም እንዲህ ይሰላል፦

i-hat equals the 3 by 1 matrix 1,0,0; j-hat equals the 3 by 1 matrix 0,1,0; k-hat equals the 3 by 1 matrix 0,0,1
የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች