አርሰናል የእግር ኳስ ክለብ
ከውክፔዲያ
| ሙሉ ስም | አርሴናል የእግር ኳስ ክለብ | |||
| ቅጽል ስም(ሞች) | መድፈኞቹ | |||
| ምሥረታ | 1886 እ.ኤ.አ. | |||
| ስታዲየም | ኢምሬትስ | |||
| ባለቤት ሊቀመንበሮች ዋና አሰልጣኝ (አስተዳዳሪ) |
አርሰን ቬንገር ፒተር ሂል ውድ |
|||
| ሊግ | የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ | |||
| ድረ ገጽ | ይፋ ድረ ገጽ (እግሊዝኛ) | |||
|
|
||||
አርሰናል በሆሎ መንገድ፤ ሰሜን ለንደን ውስጥ የሚገኝ አለም አቀፍ ክለብ ነው። ይህ ክለብ በእንግሊዝ ውስጥ ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ ሲሆን በዚህም 13 የፕሪሚየር ሊግ እና 10 የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫዎችን አግኝቷል።
