አባል:Codex Sinaiticus/መሥሪያ

ከውክፔዲያ

ፈተና[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የግራም ክርክሮች ሥርዓት ሠንጠረዥ

1. ዋናውን ነጥብ አለመተካከሉን ማስረዳት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፍሬ ነገሩ እንዴት እንደ ተዛባ በግልጽ ያሳያል።

2. ትክክለኛ አለመሆኑን ማስረዳት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ግድፈቱን አግኝቶ ጥቅሶችን አቅርቦ እንዴት እንደ ተሳተ መግለጽ ነው።

3. ጸረ-ክርክር[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ከደጋፊ ማስረጃ ጋር ተቀራኒውን ክርክር ማቅረብ።

4. መጻረር[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ደጋፊ ማስረጃ ሳይቀርብ ተቀራኒውን ክርክር ማቅረብ ብቻ።

5. ለአመል መመልስ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • የክርክሩን ፍሬ ነገር ሳይመልስ ስለ ክርክሩ አመል መመልስ።

6. አድ ሆሚነም (ሰውዬውን መከራከር)[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • የክርክሩን ፍሬ ነገር ሳይመልስ የአቅራቢውን ባሕርይ ወይም ማንነት መጠይቅ።

7. ስድብ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • 'አንተ አህያ ቂጥ' እንደ ማለት ይመስላል።
ደግሞ ወደ ፖርቱጊዝ፣ ሩስኛ፣ አይስላንድኛ፣ ሆላንድኛ፣ ዕብራይስጥና ጃፓንኛ ተተርጉሞ በኮሞንስ ይገኛል።

ከሌላ ምንጭ በአማርኛ የተለቀሙ ስም አጠራሮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ከበደ ሚካኤል ታሪክና ምሳሌ 1ኛ መጽሓፍ 3ኛ ክፍል:-

  • ንግሥት አግሪፒና
  • ስካሮን = ? Pierre Charron?
  • ሶቅራጥስ
  • ኤዞፕ
  • ቦልቴር
  • ራዲያርድ ኪፕሊንግ
  • ካሊጎላ
  • አርኬላዎስ p. 22
  • ናፖሊዮን p. 50, ናፖሊዎን p. 51

ውሎ ያገር ድባብ - ጌታቸው መኰንን ሐሰን

  • ሂሚያሪት p. 11, ሆሚሪት, ሆሜሪት
  • ባይዛንታይን p. 23
  • ነጭ, ቀይ ጅብሰም; አረንጓዴ ካልሴዶን p. 59

ጥሩ አማርኛ ድርሰት - አምሳሉ አክሊሉ

  • ፔርክልስ p. 28
  • ማርስ p. 49
  • ዲሞስቴን p.121
  • ካሊስትራት p. 122
  • ቱሲዲድ p. 123

workspace[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • Hesiod ሄሲዮድ 700 ዓክልበ. መምኖን የአይቲዮፒያ ንጉሥ ይባላል።
  • Anaximander አናክሲማንደር 550 ዓክልበ.
  • Scylax ስኪላክስ 515 ዓክልበ.
  • Xenophanes ክሴኖፋኔስ 500 ዓክልበ.
  • ሄካታዮስ ዘሚሌቶስ 500 ዓክልበ. - ስለ አይቲዮፒያ አንድ መጽሐፍ እንደ ጻፈ ይባላል፤ አሁን ግን ጽሁፉ በአንዳንድ ጥቅሶች ብቻ ይታወቃል። አይቲዮፒያ ከአባይ ወንዝ ወደ ምሥራቅ እስከ ቀይ ባሕርና እስከ ሕንድ ውቅያኖስ ድረስ ነው ሲል በዚያ ጥላ እግሮች የሚባል ጎሣ እንዳለበት፣ እግራቸውም እንደ ጥላ እስከሚጠቅማቸው ድረስ ሰፊ እግር እንዳላቸው የሚል አፈ ታሪክ ያወራል።
  • ፒንድር 450 ዓክልበ.

የጥንት ቤተ ክርስቲያን ታሪክ - (ዮሐንስ ሳንድቬድ)

  • ታሲቱስ
  • ዶሚቲያኑስ
  • ዲዎግቴኑስ ?
  • እግናቲዩስ
  • ትራያኑስ
  • ፖሊካርጵ
  • ገርማኒኩስ
  • አቴኒዩስ ጲዩስ
  • ዩስቲኑስ
  • ሩስቲኩስ፣ ማርቲኑስ
  • ማርቆስ አውሬሊዩስ
  • ሴጵቲሚዩስ ሴቬሩስ
  • ጴርጴቱአ
  • ፈሊኪታስ
  • ዴሲዩስ
  • ተርቱሊያኑስ
  • ቲበር ወንዝ
  • ዲዎክሌቲያኑስ
  • ዩሊያኑስ ከሐዲ
  • ኤቭሴቢዩስ
  • መሮጵዩስ
  • አትናቴዎስ - የእስክንድሪያ ጳጳስ
  • ግኖስቲሲዝም
  • አሪዮስ
  • ቊስጥንጥንያ
  • ከልኬዶን
  • ጴላጊዮስ
  • አውግስጢኖስ (ሂፖ)
  • አንቶኒዩስ
  • ጳቆሚዩስ
  • ባስልዮስ
  • የኑርሲያው በነዲክቱስ
  • አምብሮሲዮስ
  • ሚላኖ
  • ጋሊያ Gaul
  • ኢሬኔዎስ
  • ቴዎዶሲዩስ
  • ኪጵሪያኑስ
  • የእስክንድርያው ክሌምናጦስ
  • ዮሐንስ አፈ ወርቅ ወይም ክሪሶስቶሞስ
  • ኤቭዶክሲያ
  • ሂኤሮኒሙስ
  • ዳልማቲያ
  • ኦሪጊኔስ

የመጽሐፍ ቅዱስ አመጣት -

  • በጥሊሞስ - Ptolemy
  • ቆስጠንጢኖስ - Constantine

የቤተክርስቲያን ታሪክ ባጭሩ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ቈስጠንጢኖስ
  • ማክሰንቲያስ
  • ክሎቪስ
  • ቃልቄዶን
  • ፓትሪክ
  • ኢርላንድ (!)
  • ጳጳሱ ጎርጎርዮስ ቀደማዊ
  • ሻርል ማርቴል
  • ፔፒን
  • ሎምባርዲ
  • ሻርለማኝ
  • አቪኞ
  • ፕረስበይቲርያን

የቤተክርስቲያን ታሪክ - ሉሌ መላክ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • አውሳብዮስ
  • ዲዮናስዮስ
  • ሶቴር
  • ትራይአኖስ (ትራጅአን)
  • አግናጥዮስ (ቴዎፎሮስ)
  • ፖሊካርፕ (አቡሊካርዮስ)
  • ጥሮአስ
  • ኩአድራስቱስ ? apologist
  • አሪስቲዲስ
  • ታቲያን
  • አቲናጎራስ
  • ዶሚትያኖስ
  • ፎቲኑስ
  • ሴፕቲሚዩስ ሴቬሩስ
  • ዳክዮስ Decius
  • ዲዮቅልጥያኖስ
  • መክስምያኖስ
  • ቲቤር ወንዝ
  • አርዮስ
  • አትናቴዎስ
  • ንስጥሮስ፣ ፍላብያኖስ - የቊስጥንጥንያ ሊቀ ጳጳስ
  • ኬልቄዶን
  • ዲዮስቆሮስ
  • ቅዲስ ጎርጎርዮስ ዘእንዚናዙ (ቴዎሎጎስ፣ ቴዎጎሎስ)
  • ኤጅያን ባሕር
  • ኤጲፋንዮስ
  • እዝቪንግል - Zwingli
  • ቢዛንታይን
  • ፓኲሚስ Pachomius
  • ሔሬኒዮስ (ኢረኔዎስ)
  • ዩስጢኒያኖስ
  • የሴቪሌ ሊቀ ጳጳስ ኢሲዶሬ
  • ቴዎዶሪክ - ኦስትሮጎታዊ
  • ጎል Gaul
  • ታላቁ ቻርልስ
  • ሒልዴብራንድ
  • ፍሬይደሪክ
  • ኢኖሴንት
  • ጌንጊስ ከሐን
  • ቦኔፌስ
  • አቪኞን
  • ሲግስሙንድ
  • ዮሄንስ ጉቴንበርግ
  • ክሮምዌል
  • ፕሬዝቢቴራውያን
  • ኢግናቴዎስ ሎየላ

Science & Technology Dictionary (1996 / 1989)[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

http://good-amharic-books.com/onebook.php?bookID=289

  • Agriculture ግብርና
berry - ትንቡኬ፣ እንጆሪ
cud - እንጤ፣ ተመንዣኬ
pollen - ወንዴ ዘር
  • Botany Bt
acacia - ዘረግራር
algae - ዋቅላሚ (ውሃ አቅላሚ)
animal kingdom - ጉንደንስሳ (ጉንደ እንስሳ)
plankton - ስፍፍ፣ እንስፍ ገፈፎ
silk of corn, cornsilk - ጉፍታ
  • Building Construction Bc ሕንፃ ግንባታ
gypsum - ጀሶ
  • Chemistry
particle - ቅንጣጢት
  • Electro-Mechanics Em
picture tube - ስዕል ቀለህ
  • Geography
adobe - ሰጢ ጡብ (ስጥ ፀሃይ ጡብ)
agronomist - አዝመራ ጠቢብ
almanac - አውድ
anthropology - ስነ ሰብኣት
archipelago - እጅብ ደሴት
astrology - ጥበበ ፈለግ፣ ቅማሬ ከዋክብት
atoll - ጋሜ ደሴት፣ ከብ ሪፍ
avalanche - ፉጫ ናዳ
brook - እንቁርር
canyon - ጭልጤ ሸለቆ፣ ገድላማ ሸለቆ
cardinal direction - ሰላጤ አቅጣጫ
lava - ገሞራትፍ
magma - ገሞራህፅም፣ ቅላጭ ድንጋይ
nebula - ድምኔ፣ ድብዝ ስብስብ ከዋክብት
Nilotes - አባያውያን
Nordic - ስሜናዊ ዝርያ
oasis - ለምጌ
piedmont - ተራራግር
savanna - ገሶ፣ ሳርማ
seaweed - ባህራረም (ባህር አረም)
zodiac - መናዝል
  • Geology
crater - ገሞራ ቆፊ፣ ስርጉደ መሬት
amber - አምኒት
  • Mathematics
addition - መደመር
angle - ዘዌ
arc - ቅስት
  • Medicine ሕክምና
adolescent - ወሬዛ (ግእዝ)
cartilage - ልማጽም፣ ልምአጽም
mucus - ንፋጭ
ovary - እንቁልጢ (እንቁላል እጢ)
pancreas - መረጭ
serum - እዥ
tissue - ህብረህዋስ
  • Nutrition
avocado - አቡካዶ
  • Physics Py
acoustics - አኮስቲካ (ስነ ድምፀት)
anticlockwise - ኢሰዓትያ
አኒይ-ፍንዳታ ቲዎሪ
  • Statistics
bias - ዝበት
  • Zoology
abdomen - ህልፅ (ግእዝ)
adrenalin - ኩላዕጢ (ኩላትጌ ዕጢ) ሆርሞን
adult - ጉልምስ
albino - ሻሾ
albumen - እንቁጭ (እንቁላል ነጭ)፣ ፈሳሽስኳል
amphibian - እንቁራሪት አስተኔ
anatomy - ስነብልት
beak - ምንቃር
canine tooth - ክራንቻ
carnivore - ስጋበል
fang - መህምዝ (ግእዝ)
gill - ስንጥብ
herbivore - እፀበል
organism - ዘአካል
reptiles - ገበሎ አስተኔዎች
rodent - ዘራይጥ፣ አይጥ አስተኔዎች