አባል:Hgetnet

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ArtAndSuch.png
ሰላም   

ውክፔዲያኖች





|Hello Visitor, Welcome to My Userpage. Please Leave Any Comment Here

ውክፔዲያ ላይ ጽሑፍ የማቀርበው


ለማን? - የትምህርት እድል ላላገኙ። ለምሳሌ፦ የገጠር ልጆች።

ከእንግሊዝኛ፣ ፈረንሳይኛ ወዘት በመተርጎም፣ እኒህን ቋንቋ ለማይችሉ።
ስለሆነም የጽሑፌ አላማ ቀላል፣ ግልጽና በቶሎ ሊነበብ የሚችል መሆንን ነው። ነገር ግን ይሄ ብዙ ጊዜ የማይሳካልኝ ስለሆነ፣ ሌሎች አንባቢያን ጽሁፌን ቢያርሙት ደስተኛ ነኝ።

ለምን? - ዕውቀትን ለማካፈል እና የራሴንም ለማዳበር።

ምን? - ማናቸውንም አይነት ደስ የሚያሰኘኝን እውቀት (ሊቀየር ይችላል)።

መቼ? - ደስ ባለኝ ጊዜ (ሊቀየር ይችላል)።

የት? - ደስ ባለኝ ቦታ (ሊቀየር ይችላል)።

እንዴት? - የተለያዩ ምንጮችን በመጠቀም።






የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች