አባል:Hgetnet/ሙከራ2

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ዛሬ ቅዳሜግንቦት 18 ቀን 2004
( 26 ሜይ, 2012 እ.ኤ.አ. )ነዉ።
Wikibar.png
መግቢያ ሐተታ                       
መግቢያ ሐተታ                       

      ውክፔዲያ የተሟላ፣ ትክክለኛ እና፡ ነጻ መዝገበ ዕውቀትን በብዙ ቋንቋዎች የሚያቀርብ የትብብር ሥራ ውጤት ነው። ይህ የአማርኛው ውክፔዲያ ጥር 18 ቀን 1996 ዓመተ ምሕረት (27 January 2004 እ.ኤ.አ.) የተጀመረ ሲሆን አሁን 11,613ጽሑፎችን፡ አካቶ ይዟል።
      ውክፔዲያ የጋራ ነው። ማንም ሰው ለዚህ መዝገበ ዕውቀት ኣስተዋጽዖ ሊያደርግ ይችላል። አባልነት ለመግባት «መግቢያ» የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ። ጽሑፍ ለማቅረብ ወይም በአርትዖት ሥራ ለመሳተፍ ከላይ መልመጃ የሚለውን አፅቅ ይጫኑ። ለጊዜው ጥያቄ ካለወት እኒህን ነባር አባላት ፈቃደእልፍዓለምቡልጌውአንዋርንና Hጌትነትን ይጠይቁ። ሆኖም ማኅበረሠቡ የተዘጋ አይመስላችሁ፤ ምንጊዜም አዳዲስ ቋሚ አቅራቢዎች ለመጨምር እየፈለግን ነው። ከዚህም ጭምር ማንም ቋሚ አቅራቢዎች ከጥቂት ልምምድ በኋላ ለመጋቢነት ሊታጩ በቀላሉ ይቻላል!


ዜና ውሎ.png
ታሪክ፡በዛሬው፡ዕለት።    
ታሪክ፡በዛሬው፡ዕለት።    
  • ፲፱፻ ዓ/ም - ለብሪታኒያዊው ሥራ-ፈጣሪ ዊሊያም ኖክስ ዳርሲ የሚሠሩ መሐንዲሶች ‘ማስጂዲ ሱሌይማን’ በተባለ በአሁኗ ኢራን የሚገኝ ስፍራ ላይ በመካከለኛው ምሥራቅ የመጀመሪያውን ትልቅ የነዳጅ ክምችት አገኙ።
Deco pag5.svg
Pot de peinture.gif
የዕለቱ፡ምርጥ፡ምስልና፡አዳዲስ፡ጽሑፎች።
የዕለቱ፡ምርጥ፡ምስልና፡አዳዲስ፡ጽሑፎች።

Broadway Tower 2012.jpg Broadway Tower, an English folly.

ትኩስ ሻይ አይከን.svgመጨረሻ የቀረቡ 3 ትኩስ መጣጥፎች

Wikibar.png
የመደቦች ዝርዝር                  
የመደቦች ዝርዝር                  
Wikibar.png
የዕለቱ ፅሑፍ
የዕለቱ ፅሑፍ

ድንት


ደ ዱ ዲ ዳ ዴ ድ ዶ ዷ



አቡጊዳ ታሪክ

ድንት (ወይም ድልት) በአቡጊዳ ተራ አራተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓንአራማያና በዕብራይስጥሶርያም ፊደሎች አራተኛው ፊደል «ዳሌት» ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል «ዳል» ተብሎ በ«አብጃድ» ተራ 4ኛ ነው። (በዘመናዊ ተራ ግን 8ኛው ነው።) በግሪክም 4ኛው ፊደል «ዴልታ» ይባላል። በነዚህ ቋንቋዎች ሁሉ አጠራሩ «ድ» ነው።

አማርኛ ደግሞ «ጀ ጁ ጂ ጃ ጄ ጅ ጆ» ከ«ደ...» ትንሽ ተቀይሯል።

ታሪክ

ተመሳሳይ ግብፃዊ ስዕል ቅድመ-ሴማዊ ሣባ ግዕዝ
O31
Proto-semiticD-01.pngProto-semiticD-02.png Himjar dal.PNG


የድንት መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ ወይም የደጅ ወይም የዓሣ ስዕል መስለ። ለደጅ ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ «ዐእ» ነበር።

ከነዓን አራማያ ዕብራይስጥ ሶርያ ዓረብኛ
ድንት ድንት ד ድንት


የከነዓን «ዳሌት» እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ «ዳሌት» የአረብኛም «ዳል» ወለደ። ከዚህ በላይ የግሪክ አልፋቤት «ዴልታ» (Δ δ) አባት ሆነ፤ እሱም የላቲን አልፋቤት (D d) እና የቂርሎስ አልፋቤት (Д, д) ወላጅ ሆነ። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ የ«ድንት» ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ የግዕዝ ቁጥር (አራት) ከግሪኩ Δ በመወሰዱ እሱም የ«ደ» ዘመድ ነው።
[[|]]
Wikibar.png
Wikibar.png
ይጠይቁ፣ ይሳተፉ !!!
ይጠይቁ፣ ይሳተፉ !!!

ስለ ምን ለማወቅ ይፈልጉ ነበር?በዚህ ያቅርቡ።ቀልዶችን እዚህ ላይ ይጨምሩ!

can't see the Amharic font?

Click here to download the Amharic Unicode.

Wikimedia-logo.svg
የሥራ እህቶች
የሥራ እህቶች
የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች