አክሱም ጽዮን

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ግራኝ አህመድ ጥቃት በሁዋላ አጤ ፋሲለደስ እንደገና እንዳሰሩዋት የሚያሳይ ስዕል

አክሱም ጽዮን (ርዕሰ አድባራት ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ፅዮን) አክሱም ትግራይ የምትገኘው ቤ/ክርስቲያን ስትሆን ወደ ኢትዮጵያ ክርስትናን ለመጀመሪያ ይዞ በገባው በአቡነ ሰላማ ዘመን የተገነባች ጥንታዊ ቤ/ክርስቲያን ነች። አሁን የሚገኘው የአክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ሕንጻ በዓፄ ኃይለ ሥላሴ የተሠራ ነው።