አዲስ አበባ ስታዲየም

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

አዲስ አበባ ስታዲየምአዲስ አበባኢትዮጵያ የሚገኝ 35 ሺህ ሰዎችን የሚይዝ ስታዲየም ነው። በአብዛኛው ጊዜ ለእግር ኳስ ግሚያዎች የሚያገለግል ሲሆን የአትሌቲክስ ውድድሮችንም ያስተናግዳል። በ1940 እ.ኤ.አ. የተገነባ ሲሆን ስሙን ከአዲስ አበባ ከተማ ይወስዳል።

የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች