አድማሱ አልቤ

ከውክፔዲያ

አቶ አድማሱ አልቤ አጊሮ ኑሮአቸው በሰሜን አሜሪካ ሲሆን በከፍተኛ ትምህርት በአሜሪካን አገር የተመረቁና አዲስ ተስፋ ለሴቶችና ለሕጽናት የተሰኘ በጎ አድራጊ የርዳታ ድርጅት መስርተው ወገናቸውን እየረዱ የሚገኙ ስመ ጥር ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ ባለትዳርና የሁለት ወንድና የአንዲት ሴት ልጅ አባት ናቸው።

የውጭ መያያዣ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]