አድዋ
ከውክፔዲያ
- ለፊልሙ፣ አድዋ (ፊልም) ይዩ።
ዓድዋ በኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ከተማ ሲሆን በማዕከላዊ ዞንና በዓድዋ ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ42,672 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 20,774 ወንዶችና 21,898 ሴቶች ይገኙበታል።[1]
በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ43029 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ14°10′ ሰሜን ኬክሮስ እና 38°54′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2]
ምንጮች[ለማስተካከል]
- ^ ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን, population.pdf
- ^ Butler, Rhett A., 2005 population estimates for cities in Ethiopia
|
||||||||||||||||||||||||||||||||||||||
