ኣጥቋር
ኣጥቋር ወይም አንፋር (Buddleja polystachya) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።
የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
አስተዳደግ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
የተክሉ ጥቅም[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
በፍቼ ወረዳ እንዲሁም በደባርቅ ወረዳ እንደ ተዘገበ፣ አንፋር ቅጠል ተደቅቆ ለፎረፎር ወይንም ለቁስል ይለጠፋል።[1][2]
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
- ^ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች
- ^ እስክዳር አበበ - የደባርቅ ባህላዊ ሕክምና 2003 ዓም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ