ኤስዋቲኒ

ከውክፔዲያ

የኤስዋቲኒ መንግሥት
Kingdom of Eswatini
Umbuso weSwatini

የኤስዋቲኒ ሰንደቅ ዓላማ የኤስዋቲኒ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Nkulunkulu Mnikati wetibusiso temaSwati
የኤስዋቲኒመገኛ
የኤስዋቲኒመገኛ
ዋና ከተማ ሎባምባምባባኔ
ብሔራዊ ቋንቋዎች እንግሊዝኛሲስዋቲ
መንግሥት
ንጉሥ
ጠቅላይ ሚኒስትር
 
3ኛ ምስዋቲ
ባርናባስ ሲቡሲሶ ድላሚኒ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
17,363 (153ኛ)

0.9
የሕዝብ ብዛት
የ2021 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2017 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
1,172,000 (155ኛ)
1,093,238
ገንዘብ ሊላንጌኒ
ሰዓት ክልል UTC +2
የስልክ መግቢያ +268
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .sz


ኤስዋቲኒ (እንግሊዝኛ Kingdom of Eswatini) የደቡባዊ አፍሪካ ሀገር ነው። በ2018 ዓም በንጉሥ ምስዋቲ አዋጅ የአገሩ ይፋዊ ስም ከ«ስዋዚላንድ» ተቀየረ። ኤስዋቲኒ ምንጊዜም የሀገሩ ሲስዋቲኛ ስም ሆኗል።