ኤንሪኮ ፌርሚ

ከውክፔዲያ
ኤንሪኮ ፌርሚ

ኤንሪኮ ፌርሚ (ጣልኛ፦ Enrico Fermi) 1894-1947 ዓም. የጣልያን ፊዚሲት ነበር። በ1931 ዓም ወደ አሜሪካ ፈለሰ። ፌርሚ የመጀመሪያውን የኑክሊየር ሪአክተር በመፍጠሩ ይታዎቃል። ስለዚህ እና መሰል የኑክሊየር አቅምን ስራ ላይ ለማዋል ያሳየው ትጋቱ፣ የኑክሊየር ዘመን ደራሲ እንዲሁም የአቶሚክ ቦምብ አባት ተብሏል።