ኤዲንሰን ካቫኒ
ከውክፔዲያ
|
ኤዲንሰን ካቫኒ |
|||
|---|---|---|---|
| ሙሉ ስም | ኤዲንሰን ሮቤርቶ ካቫኒ ጎሜዝ | ||
| የትውልድ ቀን | የካቲት ፯ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. | ||
| የትውልድ ቦታ | ሳልቶ፣ ኡራጓይ | ||
| ቁመት | 188 ሳ.ሜ. | ||
| የጨዋታ ቦታ | አጥቂ | ||
| የወጣት ክለቦች | |||
| ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
| 2000–2005 እ.ኤ.አ. | ዳኑቢዮ | ||
| ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
| 2005–2007 እ.ኤ.አ. | ዳኑቢዮ | 30 | (12) |
| 2007–2010 እ.ኤ.አ. | ፓሌርሞ | 117 | (37) |
| ከ2010 እ.ኤ.አ. | ናፖሊ | 94 | (66) |
| ብሔራዊ ቡድን | |||
| 2006–2007 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ (ከ፳ በታች) | 14 | (9) |
| ከ2008 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ | 40 | (11) |
| የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሚያዝያ ፳ ቀን ፳፻፬ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፫ ቀን ፳፻፬ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
|||
ኤዲንሰን ሮቤርቶ ካቫኒ ጎሜዝ (Edinson Roberto Cavani Gómez ,የካቲት ፯ ቀን ፲፱፻፸፱ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለናፖሊ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።