ኤፍሬይን ሁዋሬዝ

ከውክፔዲያ

ኤፍሬይን ሁዋሬዝ

ሁዋሬዝ ለሴልቲክ ሲጫወት
ሁዋሬዝ ለሴልቲክ ሲጫወት
ሁዋሬዝ ለሴልቲክ ሲጫወት
ሙሉ ስም ኤፍሬይን ሁዋሬዝ ቫልዴዝ
የትውልድ ቀን የካቲት ፲፬ ቀን ፲፱፻፹ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ሜክሲኮ
ቁመት 176 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ አከፋፋይ፣ ተከላካይ
የወጣት ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
2001-2006 እ.ኤ.አ. ዩ.ኤን.ኤ.ኤም.
2006-2008 እ.ኤ.አ. ባርሴሎና
ፕሮፌሽናል ክለቦች
2008-2010 እ.ኤ.አ. ዩ.ኤን.ኤ.ኤም. 66 (0)
ከ2010 እ.ኤ.አ. ሴልቲክ 13 (0)
ብሔራዊ ቡድን
2005 እ.ኤ.አ. ሜክሲኮ (ከ፲፯ በታች) 5 (1)
2007 እ.ኤ.አ. ሜክሲኮ (ከ፳ በታች) 4 (1)
ከ2009 እ.ኤ.አ. ሜክሲኮ 29 (1)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፯ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ግንቦት ፳፰ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።


ኤፍሬይን ሁዋሬዝ ቫልዴዝ (የካቲት ፲፬ ቀን ፲፱፻፹ ዓ.ም. ተወለደ) ሜክሲካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለሴልቲክ እና የሜክሲኮ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ይጫወታል።