አገውምድር

ከውክፔዲያ
(ከእንጅባራ የተዛወረ)

{ የቦታ መረጃ

 |ስም    =  ኮሶበር
 | ካርታ_አገር       = ኢትዮጵያ
 | ክፍላገር         = amhara,ጎጃም 
 |latd=10|latm=57|lats=|latNS=N
 |longd=36|longm=56|longs=|longEW=E
 | lat_deg       =10
 | lat_min       =57
 | north_south   = N
 | lon_deg       = 36
 | lon_min       = 56
 | east_west     = E
 | ከፍታ     = 2,560 ሜትር
 | ሕዝብ_ጠቅላላ    = 
  |  ስዕል          =Injibara town.jpg  
 | ስዕል_መግለጫ       = እንጅባራ ከተማ (ኮሶበር

'የከተማው አቀማመጥ በተራሮች መካከል ሲሆን በተለይ ከአለት የበቀለው የለዊ እና ዚሪሂ ተራራ የከተማው ልዩ መታወቂያ ነው። የእንጅባራ ከተማ የምትገኘው በሰሜን ኢትዮጵያ፣ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጎጃም ዞን ከአዲስ አበባ በ447 ኪ.ሜ. ከክልሉ መንግሥት መቀመጫ ከኾነችው ባሕር ዳር ከተማ ደግሞ 122 ኪ.ሜ.፣ አስትሮኖሚያዊ መገኛ ቦታዋም በ 10º 53’ ሰሜን ላቲቲውድ እና 36º 56’ ምሥራቅ ሎንግቲውድ ነው፡፡ እንጅባራ ከተማ ከአዲስ አበባ ባሕር ዳር ዋና መንገድ ላይ የምትገኝ ሲኾን ወደ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሚወስደው መንገድም በከተማዋ ያልፋል::

አመሰራረት

እንጅባራ ከተማ የተቆረቆረችው በ1884 ዓ.ም. ነው፡፡



ማጣቀሻ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]