እያሱ ፭ኛ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ልጅ እያሱ
ልጅ እያሱ በ1907
ልጅ እያሱ በ1907
በዓለ ንግሥ በዓለ ንግሥ አልነበረም
ቀዳሚ ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ
ተከታይ ንግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ
ሥርወ-መንግሥት ሰሎሞን
አባት ንጉሥ ሚካኤል
እናት ወ/ሮ ሸዋረጋ ምኒልክ
የሞቱት 1935 እ.ኤ.አ.
ሀይማኖት እስልምና

እያሱ ፭ኛ (ልጅ እያሱ) (ጥር 28 ቀን 1879 (Feb. 4, 1887) እስከ ኅዳር 15 ቀን 1928 (Nov. 25, 1935)) ከ1905 እስከ 1908 ድረስ የኢትዮጵያ መሪ ነበሩ።