ኦንጎትኛ

ከውክፔዲያ

ኦንጎትኛ ወይም ብራሌኢትዮጵያ የሚነገር ነገር ግን ለመጥፋት የተቃረበ ቋንቋ ነው። በ2012 እ.ኤ.አ. የዮኔስኮ ዘገባ እንደሚጠቅሰው ፻፲፭ ከሚሆኑት የኦንጎታ ብሔር አባላት ፲፪ አዛውንቶች ብቻ ኦንጎትኛን መናገር ይችላሉ። ሌሎቹ የጻማይኛ ተናጋሪዎች ናቸው።[1] ኦንጎትኛ በቋንቋ ቤተሰብ ውስጥ በእርግጠኛነት ባይመደብም አፍሮ እስያዊ ቋንቋ እንደሆነ ይጠረጠራል።

ማመዛገቢያ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]