ኬክሮስና ኬንትሮስ 48°55′ ሰሜን ኬክሮስ እና 11°52′ ምሥራቅ ኬንትሮስ
ኬልሃይም (ጀርመንኛ፦ Kelheim) በዳኑብ ወንዝ ላይ በጀርመን አገር የሚገኝ ከተማ ነው። በዚህ አካባቢ በጥንት ቅድመ-ታሪክ በሰፊና ታላቅ ግቢ ውስጥ የነበረ ከተማና አምባ እስካሁን በፍርስርሽ ይታያል። ኬልቶች በኋላ አርኪሞይኒስ ወይም አልኪሞይኒስ እንዳሉት ይታስባል።