ክላርኔት

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ
ክላርኔት

ክላርኔት ዘመናዊ የትንፋሽ የሙዚቃ መሣሪያ ነው። የዚህ መሣሪያ ስያሜ የመጣው et ከምትለው የመጨረሻ ቅጥያ (ትርጉሟ ትንሽ ማለት ነው።) ጋር clarino የሚለውን የጣልያንኛ ቃል (ትርጉሙ ትራምፔት ማለት ነው።) ጋር በማያያዝ ትንሽ ትራምፔት የሚል ትርጉም በመስጠት ነው። ይህ መሣሪያ እንደ [[ሳክሶፎን ሁሉ ባለነጠላ መንፊያ አለው። መሣሪያውን ለመጫወት በመንፊያው ለተፈለገው የድምፅ መጠን የሚመጥን አየር በማስገባት እና በእጅ ጣቶች መሳሪያው ወገብ ላይ ያሉትን ቁልፎች በመጫን የሚወጣውን ድምፅ ውፍረት እና ቅጥነት መመጠን ይቻላል።

ማውጫ

[ለማስተካከል] ባህሪያት

[ለማስተካከል] ቶን

[ለማስተካከል] ሬንጅ

[ለማስተካከል] አሠራር

[ለማስተካከል] አስፈላጊ ነገሮች

[ለማስተካከል] መንፊያ እና ምላስ

[ለማስተካከል] ድምፅ መፍጠሪያዎች

[ለማስተካከል] ታሪክ

[ለማስተካከል] የተራዘመ የክላርኔት ቤተሠብ

[ለማስተካከል] ይዩ

[ለማስተካከል] ማስታወሻዎች

[ለማስተካከል] ለተጨማሪ ንባብ

[ለማስተካከል] የውጭ ማያያዣዎች

የኔ መሣርያዎች

Variants
Actions
የማውጫ ቁልፎች
ጠቃሚ መሣሪያዎች
በሌሎች ቋንቋዎች