ዋርሶው

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ዋርሶውፖላንድ ዋና ከተማ ነው።

ንጉሣዊ ምሽግ የሚሰኘው ቦታ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 2,201,900 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,706,624 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 52°15′ ሰሜን ኬክሮስ እና 21°00′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።