ዘንዶ-ነብር

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎች, ፍለጋ

ዘንዶ-ነብርጥንታዊ ግብፅ መንግሥት ዘመን በኩል መኳያ ሠሌዳዎች ላይ ብዙ ጊዜ የተቀረጸ የግሩም እንስሳ ነው። እነዚህ የኩል መኳያ ሠሌዳዎች ከፈርዖኖች አስቀድሞ እጅግ በጥንታዊ ታሪክ ዘመን ተሠሩ።

የናርመር መኳያ ሠሌዳ - የሁለቱ ዘንዶ-ነብሮች አንገቶች የኩል መኳያ ሳህን ሲሠሩ።

ዘንዶ-ነብር ነብርን ይመስላል፤ ነገር ግን እንደ ነብር ያልሆነ በጣም የረዘመ አንገት አለበት። በተቀረጹት ስዕሎች፣ ለግብጻውያን ለመዳ ሆነው ሲያገለግሉ በልባብ ገመድ ሲመሩ ይታያሉ። የቀረጹዋቸው ግብጻውያን ባለሙያዎች ሁልጊዜ ሌሎች እንስሶች በትክክል ሲቀርጹ፣ ዘንዶ-ነብር ግን አፈ-ታሪካዊ ፍጡር ብቻ የተቀረጸ ይታስባል። በኋለኛ ዘመን ተመሳሳይ ፍጡር በሱመርኤላም ስዕሎች ይታይ ነበር።[1]

ዋቢ መጽሐፍ [ለማስተካከል]

Commons-logo.svg
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ Category:Mythological creatures of Ancient Egypt የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።
  • O’Connor, David 2002. Context, function and program: understanding ceremonial slate palettes. Journal of the American Research Center in Egypt 39: 5–25.
  1. ^ Michael Rice, Egypt's Making: The Origins of Ancient Egypt, 5000-2000 BC, Routledge 2003, p.68

የውጭ መያያዣ [ለማስተካከል]