የምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ
ከWikipedia
በአውሮጳ ውስጥ ያሉት ጀርመናዊ ቋንቋዎች ዛሬ በ2 ይከፋፈላሉ። እነኚህም ስሜን (ሰማያዊ) እና ምዕራብ (አረንጓዴ / ብርቱካን) ናቸው። ሆላንድኛ ጀርመንኛ እንግሊዝኛ ፍሪዝኛ ምሥራቅ ስሜን ጀርመናዊ ምዕራብ ስሜን ጀርመናዊ በስሜንና በምዕራብ ክፍላት መካከል የሚለይ መስመር
የምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ከጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ 3 ክፍላት 1ዱ ነው። ሌሎቹ የምዕራብ-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ (ዛሬ የማይናገር) እና የስሜን-ጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ናቸው።