የተጠበሰ ዶሮ

ከውክፔዲያ
KFC

አስፈላጊ ጥሬ እቃዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • አንድ የተበለተ ዶሮ
  • አንድ ኩባያ ደርቆ የተፈረፈረ ዳቦ
  • አንድ የሻይ ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት (ደቅቆ የተከተፈ)
  • አንድ የሻይ ማንኪያ የደረቀ ጦስኝ
  • ግማሽ የሻይ ማንኪያ የተፈጨ ቃሪያ
  • አንድ ኩባያ ማዮኒዝ

አዘገጃጀት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • 1. ኦቨኑን በ350 ዲግሪ ወይም በ175 ዲግሪ ሴሊሸስ ማሞቅ፣
  • 2. በጎድጓዳ ሳህን የዳቦውን ፍርፋሪ፣ የነጭ ሽንኩርቱን ዱቄት፣ ጨውቁንዶ በርበሬ፣ ጦስኝ እና የተፈጨ ቃሪያውን መደባለቅ፣
  • 3. የተቆራረጡትን የዶሮ ብልቶች ማዮኒዝ ውስጥ እየነከሩ ጎድጓዳ ሰሃን ውስጥ በደንብ እስኪዳረስ ድረስ ማንደባለል፤ ከዚያም በስሱ የማብሰያ ትሪውን ዘይት ለቅልቆ ለ5 ደቂቃ ያህል ወይም መረቁ እስኪጠፋ ድረስ ማብሰል። በዚህ መልክ የተዘጋጀው ዶሮ ለአምስት ሰው ይበቃል።