የቱኒዚያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ከውክፔዲያ

የቱኒዚያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (ዓረብኛ፦ الجامعة التونسية لكرة القدم‎)(ፈረንሣይኛ፦ Fédération Tunisienne de Football) የቱኒዚያ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ፌዴሬሽኑ የቱኒዚያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።